Seera Hariiroo Hawaasaa Itiyoophiyaa pdf
የኢትዮጵያ ፍትሀብሄር ህግ pdf

የጅማ ዞን አቃቤህግ ፅቤት መልእክት።
እንደሚታወቀው የጅማ ዞን አቃቤህግ ፅፈት ቤት ይህንን ዌብሳይት ከከፈተበት አላማና ግብ አንዱና ዋናው የሀገራችን ህጎች የፍርድቤት ውሳኔዎችና የተለያዩ ለማህበረሰቡ የህግ ግንዛቤ የሚሰጡ ጥናታዊ ፅሁፎችን በማህበራዊ ሚዲያና በድህረገፆች በቀላሉ እንዲገኙ (easily accessible) በማድረግ የሀገራችንን የፍትህ ስርአት አንድ እርምጃ ወደፊት ለማራመድ በማሰብ መሆኑ እሙን ነው። በዚህም መሰረት ከዚህ ቀደም በተከታታይ የፌደራል ሰበር ውሳኔዎች፣ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ8ቤት ሰበር ውሳኔዎችና የጅማ ዞን ፍርድቤት ውሳኔዎችን ስናጋራ እንደነበር ይታወሳል። በዚሁ መሰረት ዛሬም የፍትሐብሔር ህግን በእንግሊዝኛ በpdf አጋርተናልና በማውረድ ያንብቡት የህግ እውቀቶንም ያዳብሩ እንላለን።
የጅማ ዞን አቃቤ ህግ ፅቤት
